ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የመምህራንና ሠራተኞቹን ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጥ የረጅም ጊዜ የብድር አገልግሎት ከኦሮሚያ ባንክ ጋር ተፈራረመ

Tag

(ሚቴዩ የካቲት 28/2014 ዓ/ም)፡- ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የመምህራንና ሠራተኞቹን ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጥ የረጅም ጊዜ የብድር አገልግሎት ከኦሮሚያ ባንክ ጋር ተፈራረመ፡፡ ዩኒቨርሲቲው መላውን መምህራንና ሠራተኞቹን ተጠቃሚ የሚያደርገውን የረጅም ጊዜ ብድር አገልግሎት አስመልክቶ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር አህመድ ሙስጠፋ ሲገልጹ ከኦሮሚያ ባንክ ጋር ሌሎች ባንኮችም ተመሳሳይ አገልግሎት ለመስጠት መቅረባቸውን ገልጸው በኦሮሚያ ባንክ በኩል የቀረበው አማራጭ የተሻለ በመሆኑ ስምምነት መፈረሙን ተናግረዋል፡፡...
Read More