Caption Aligned Here

Blog Full Right Sidebar

Admissions

Each semester existing students are required to register for classes for the next semester. The registration is held in the respective college office of students’ Affairs. To register for classes,...
Read More

10ኛው የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ አመታዊ አገራዊ የጥናትና ምርምር ጉባኤ በስኬት ተጠናቀቀ ፡፡

ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ 10ኛውን አመታዊ አገራዊ የምርምር ጉባኤውን እያካሄደ ሲሆን በምርምር ጉባኤው 60 ጥናታዊ ጽሁፎች እንደሚቀርቡም ታውቋል ፡፡ ከጥናታዊ ጽሁፎቹ 30 የሚሆኑት የጉባኤው አዘጋጅ በሆነው ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም ቀሪዎቹ...
Read More

የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ድጋፍና ክትትል ቡድን (supervision team) በሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የ2013 ዓ/ም አጠቃላይ የስራ እንቅስቃሴን በመመልከት ላይ ነው፡፡

ግንቦት 24/2013 ዓ/ም ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ፡፡በመማር ማስተማር፣ ምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት በተለይ ሰላማዊ መማር ማስተማሩን ስራ በማስቀጠል ረገድ አጋዥ በሆኑ ጉዳዮች ፣በተማሪዎች መሰረታዊ አገልግሎት በማተኮር ምልታ እያደረገ ሲሆን በመጀመሪያው ቀን ውሎው...
Read More

በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ቴፒ ግቢ ለሚገኙ የአስተዳር ድጋፍ ሰጭ ሰራተኞች ሲሰጥ የነበረው የካይዘን ስልጠና ተጠናቀቀ ፡፡

በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ቴፒ ግቢ ለሚገኙ የአስተዳር ድጋፍ ሰጭ ሰራተኞች ሲሰጥ የነበረው የካይዘን ስልጠና ተጠናቀቀ ፡፡
Read More

በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ በኮቪድ 19 ምክንያት ተቋርጦ የነበረውን መደበኛ የትምህርት ስራ ጀመረ።

በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ በኮቪድ 19 ምክንያት ተቋርጦ የነበረውን መደበኛ የትምህርት ስራ እንዲጀመር ከሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በተሰጠው አቅጣጫ መሰረት ለመልሶ ቅበላው ሰራ ዩኒቨርሲቲው የተለያዩ የቅድመ ዝግጅት ተግባራት ሲያደርግ የቆየና ይህንንም የቅድመ...
Read More
1 2 3 4 5 6 7