admin

By

ሰኔ 9/2013 ዓ/ም ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ፡፡የኢፌዲሪ ሰላም ሚኒስቴር ከአገራችን የተለያዩ አካባቢዎች ለተውጣጡ ወጣቶች በተለያዩ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ዘርፎች፣ በስራ ፈጠራ ሌሎች ተግባራት ስልጠና እንዲያገኙ አድርጎ ለዚሁ የተቀደሰ ዓላማ ወደ ተለያዩ የአገራችን አካባቢዎች ማሰማራቱ የሚታወቅ ሲሆን እነዚህ ወጣቶች በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲና አካባቢዋ ከመጡ ወዲህ የተለያዩ የበጎ ፈቃድ ስራዎች በማከናወን ላይ ናቸው ፡፡
Read More
ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የክልልነት ምሥረታ መልካም አጋጣሚዎችና ተግዳሮቶች ዙሪያ ፓናል ውይይት አካሄደ። ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የክልልነት ምሥረታ መልካም አጋጣሚዎችና ተግዳሮቶች ዙሪያ ፓናል ውይይት አካሄደየሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የማህበራዊ ሳይንስና ሰብአዊነት ኮሌጅ የክልልነት ምሥረታ መልካም አጋጣሚዎችና ተግዳሮቶች በሚል ርዕሰ-ጉዳይ በቅርቡ በህዝበ-ውሳኔ ለማጽደቅ ዝግጅት በማድረግ ላይ ካለው ከደቡብ ምዕረብ ክልል 5 ዞኖችና ከአንድ ልዩ ወረዳ ከተውጣጡ ከፍተኛ አመራሮች ሰኔ 8/2013 ዓ/ም...
Read More
የሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ካውንስል በ10 ዓመት ስትራቴጂያዊ እቅድ ላይ ውይይት አካሄደ፡፡ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ መንግስት ለከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና የሰጠዉን ትኩረት እና ሌሎች መልካም አጋጣሚዎችን በመጠቀም፣ የዉስጥ ደካማ ጎኖችን በመቅረፍ እና ጠንካራ ጎኖቹን የበለጠ በማሳለጥ የዩኒቨርሲቲውን ራዕይ ለማሳካት የተዘጋጀውን የ10 ዓመት ስትራቴጅክ ዕቅድ ሰኔ 7 ቀን 2013 ዓ/ም በዩኒቨርሲቲው ዋና ግቢ ሴኔት አዳራሽ የዩኒቨርሲቲው ካውንስል ውይይት አድርጓል፡፡ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት...
Read More
በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ድጋፍ ከ22 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ በሚዛን አማን ከተማ ውስጥ የሚሰራ የ4.4 ኪሎ ሜትር የመንገድ መብርት ዝርጋታ ፕሮጀክት አጀማመር ስነ-ስርዓት ተደረገ ፡፡ ሰኔ3/2013 ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ፡፡በከተማው ልዩ መጠሪያው ከሸኮ በር እስከ አማን ታፍ ነዳጅ ማደያ ድረስ ያለውን የ4.4 ኪሎ ሜትር የመንገድ መብራት ዝርጋታ ስራውን ፕላቲኒየም ኢንጅነሪንግ የተሰኘ ኮንትራክተር የተረከበ ሲሆን ፕሮጀክቱ በአንድ...
Read More
Mizan Tepi University has provided three grain mills for the associations of three woredas at Bench-sheko zone
Read More
Each semester existing students are required to register for classes for the next semester. The registration is held in the respective college office of students’ Affairs. To register for classes, students should collect three copies of registration slips from the respective department and complete the required information and get them signed by the head of...
Read More
ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ 10ኛውን አመታዊ አገራዊ የምርምር ጉባኤውን እያካሄደ ሲሆን በምርምር ጉባኤው 60 ጥናታዊ ጽሁፎች እንደሚቀርቡም ታውቋል ፡፡ ከጥናታዊ ጽሁፎቹ 30 የሚሆኑት የጉባኤው አዘጋጅ በሆነው ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም ቀሪዎቹ 30 ጽሁፎች ደግሞ ከተለያዩ የአገራችን ዩኒቨርሲቲዎች በመጡ ተመራማሪዎች በመቅረብ ላይ ይገኛል ፡፡
Read More
ግንቦት 24/2013 ዓ/ም ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ፡፡በመማር ማስተማር፣ ምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት በተለይ ሰላማዊ መማር ማስተማሩን ስራ በማስቀጠል ረገድ አጋዥ በሆኑ ጉዳዮች ፣በተማሪዎች መሰረታዊ አገልግሎት በማተኮር ምልታ እያደረገ ሲሆን በመጀመሪያው ቀን ውሎው ከዩኒቨርሲቲውን ከፍተኛ አመራር እስከ ተማሪዎች ተወካዮች ድረስ ውይይት ያደረገ ሲሆን የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር አህመድ ሙስጠፋ በተዘጋጀው ቼክ ሊስት መሰረት የተከናወኑ አበይት ተግባራትን በዝርዝር...
Read More
በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ቴፒ ግቢ ለሚገኙ የአስተዳር ድጋፍ ሰጭ ሰራተኞች ሲሰጥ የነበረው የካይዘን ስልጠና ተጠናቀቀ ፡፡
Read More
በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ በኮቪድ 19 ምክንያት ተቋርጦ የነበረውን መደበኛ የትምህርት ስራ እንዲጀመር ከሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በተሰጠው አቅጣጫ መሰረት ለመልሶ ቅበላው ሰራ ዩኒቨርሲቲው የተለያዩ የቅድመ ዝግጅት ተግባራት ሲያደርግ የቆየና ይህንንም የቅድመ ዝግጅት ስራውን የሚገመግም የባለሙያዎች ቡድን ከሳይንስና ከፍቸኛ ትምህርት ሚ/ር መጥቶ በአሁን ሰአት እየገመገመ ይገኛል ።በመሆኑም መላው የዩኒቨርስቲው መምህራን መስከረም 25 /2013 አ/ም በየትምህት ክፍሎቻችሁ ሪፖርት...
Read More
1 2 3 4