July 20, 2024

Day

የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት ዶ/ር ዋቆ ገዳ በሁለት ዙር ሲሰጥ የቆየዉ ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ፍጹም ሰላማዊ በሆነና ከኩረጃ በጸዳ መልኩ ዛሬ መጠናቀቁን ገልጸዋል። ፕሬዚዳንቱ ፈተናዉ ከተቀመጠለት ሀገራዊ ተልእኮ አንጻር ግቡን እንዲመታ ርብርብ ላደረጉ አካላት የዩኒቨርሲቲው አመራር ፤ የጸጥታ አካላት ፤ የፈተና አስተባባሪዎች ፤ ችፎች ፤ ፈታኞች ፤ የመንግስት አካላት ፤ የዩኒቨርሲቲው ድጋፍ...
Read More
ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ በዋናው ግቢ የአማን ካምፓስን ጨምሮ 1,290 ተማሪዎችን በደማቅ ስነ ስርዓት ለ16ኛ ጊዜ አስመርቋል። ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ ሚቴዩ ፣ሰኔ 27/2016 ዩኒቨርስቲው በዋናዉ ግቢ ከአራት ኮሌጆችና ከአንድ ትምህርት ቤት ቁጥራቸው 1,111 የቅድመ ምረቃ እንዲሁም በልዩ ልዩ የትምህርት መስኮች የተማሩ 179 የድህረ ምረቃ ፕሮግራም በድምሩ 1,290 ተማሪዎችን በዛሬው እለት አስመርቋል። በምረቃ ስነስርዓቱ ላይ ክቡር አምባሳደር አል ቡሲራ ባስኑር...
Read More
በሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ሲሰጥ የቆየዉ የማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት ሀገር አቀፍ 12ኛ ክፍል ብሄራዊ መልቀቂያ ፈተና ዛሬ በስኬት ተጠናቋል ። *** ሚቴዩ ፣ሐምሌ 5/2016 በሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ በሁለት የፈተና መስጫ ጣብያዎች ላለፉት ሦስት ቀናት ሲካሄድ የነበረው የ2016 የማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት ሀገር አቀፍ 12ኛ ክፍል ብሄራዊ መልቀቂያ ፈተና በዛሬዉ ዕለት በስኬት ተጠናቋል ። በዚህ የመጀመሪያው ዙር 6,300 በላይ የማህበራዊ...
Read More
በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላና የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች ኦርየንቴሽን መርሃግብር ተካሂዷል። 08/11/2016 ዓ/ም – ሚቴዩ የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ በዛሬዉ እለት ”የምትተክል አገር የሚያፀና ትውልድ” በሚል መሪ ቃል በአገር አቀፍ ደረጃ የተጀመረው የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብር አካል የሆነዉን የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላና የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች በፈተና አሰጣጡ ዙሪያና ሊከተሉአቸዉ ስለሚገቡ መመሪያዎች ኦርየንቴሽን ተሰጥቷል።...
Read More